ኧረ እንደምን አለክ
ቅኝቱን ትሰማ አምባሰል አመመኝ
አዪዪ ፈውስ ሁኖ መድሃኒት ዜማው ደሞ አከመኝ
አምባሰል ላይ ውዬ አምባሰል ላይ ልደር
ቅኝት ወዳጅ ልቤ ብዬ እንዳይቸገር
አመለኛው እግሬ መጓዝ የለመደ
አመለኛው እግሬ መሄድ የለመደ
ሐይቅን ቲዞር ውሎ ውጫሌ ወረደ
እንዴት ነሽ ውጫሌ እንደምነሽ ጢሳ
የተቋደስንብሽ ፍቅር እራት ምሳ
እኝህ አምባሰሎች አበላል ያውቃሉ
ተገብስ እንጀራ ላይ ሳም አርጉ ይላሉ
ተገብስ እንጀራ ላይ ሳም አርጉ ይላሉ
ተገብስ እንጀራ ላይ ሳም አርጉ ይላሉ
Ethiopian music: Check Out Ethiopian New Musics, Comedy and More Ethiopian Videos by Minew Shewa Entertainment.
Ethiopian music.
Google+ :- https://plus.google.com/+MinewShewaTube
Facebook :- https://www.facebook.com/Minew-ShewaTube-Records-Promotions-1761503604120088/
Subscribe :- http://www.youtube.com/c/MinewShewaTube?sub_confirmation=1
Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
Copyright ©2018: Minew Shewa Entertainment.