Quantcast
Channel: Gondar Times - RSS Feed
Viewing all articles
Browse latest Browse all 10936

ESAT Bezhisamint Tedela , Semahagne ,Deresse ,Aberham September 16 2017 Part 2

$
0
0

የዛሬውን የኢትዮጵያ ችግር እንዴት እንፈታው ?ነገንስ እንዴት እናደላድለው?
ዶ/ር አብርሃም አለሙ ፣ዶ/ር ደረሰ ጌታቸው፣ዶ/ር ሰማሃኝ ጋሹ፣ዶ/ር ተድላ ወልደዮሃንስ በተጠቀሰው ርዕስ ከኢሳት ጋር ውይይት አድርገዋል፣በዩኤስ አሜሪካ በተለያዩ ዩኒቨርስቲዎች በማስተማር ላይ የሚገኙት እና በኢትዮጵያ ጉዳይ በንቃት የሚሳተፉት እነዚህ ምሁራን የኢትዮጵያ የተቃውሞ ፖለቲካ ውስጥ ያሉትን ችገሮች ተመልክተው መፍትሄ ያሉትን ፈንጥቀዋል። ESAT Bezhisamint Tedla Woldeyohannes , Semahagn Gashu, Derese Getachew ,Abraham Alemu September 16 /2017

Viewing all articles
Browse latest Browse all 10936

Trending Articles