በምርጫ 1997ቱ ግድያ የአጣሪ ኮሚሽን አባል ነበሩ ፥ በካሊፎርኒያ የኢትዮጵያ ኦርቶዶከስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ሊቀ ጳጳስ በመሆንም አገልግለዋል፥ በበምርጫ 1997 የተፈጠረውን ቀውስ በተመለከተ የአጣሪ ኮሚሽን ዓባል በነበሩበት ወቅት አመራረጣቸውን፣ የአቶ መለስን ማስፈራሪያና የአቡነ ጳውለስ ተግሣፅ ን ያስታውሣሉ። ስለ ቤተክርስቲያኒቱ አንድነትና ስለችግሮቹ ና መፍትሔዎቹ ያነሣሉ፡፡ አንዳንድ ሃገር ለመፍጠር የሚያልሙ ወገኖች ለፓትርያርክነት አዘጋጅተዋቸዋል በሚል የሚነሣውን ተቃውሞ በተመለከተም ምላሻቸውን ሠጥተዋል።