$ 0 0 በኢትዮጵያ ውስጥ ባሉ ምርጥ አርቲስቶች የተሰሩ ውብ የሆኑ ሙዚቃዎች እስከ ግጥማቸው የሚያቀርብ እንዲሁም በእናንተ ምርጫ የተጠየቁ ሙዚቃችን የሚያገኙበት ምርጥ ኢትዮጲያዊ ዩቲዩብ ቻናል ነው፡፡ ቻናሉን ሰብስክራይብ በማድረግ የተመረጡ ሙዚቃችን እስከ ግጥማቸው ደጋግመው ይኮምኩሙ፡፡